የሥራ አከባቢ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ባለሙያ I , ሴክሬታሪ II

open-jobs-addisads

Job Description

The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የስራ መደብ፡ የሥራ አከባቢ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ባለሙያ I    
 • የትምህርት ደረጃ፡ በሙያ ደህንነትና ጤንነት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ፕሣ-2/1
 1. የስራ መደብ፡ ሴክሬታሪ II    
 • የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳንስና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3/ 10+2/ 10+1 ወይም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 4/6/8/10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡ 21
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ጽሂ-9

How to Apply

የምዝገባ ቀን: ከመስከረም 26 ቀን 2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ

የመመዝገቢያ ቦታ፡ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሰው ሀብት የሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 118 አዲ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ጽ/ቤት 4 ኪሎ ሮሚና ካፌ አጠገብ የድሮ የጀርመን ካልቸራል ኢንስቲትዩት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 በተጨማሪም ሙሉ ማስታወቂያውን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ድረገጽ  www.haramaya.edu.et ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡ በሴክሬታሪ የሥራ መደብ ላይ ለምትወዳደሩ ከቴክኒክና ሙያ የብቃት ማረጋገጫ COC ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡


Job Categories: Health Care and secretarial science. Job Types: Full-Time. Job Tags: ሴክሬታሪ II and የሥራ አከባቢ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ባለሙያ I.

Read More on AddisJobs

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *